የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገሮች ፕሬዚዳንት ትራምፕ ስለአፍሪካ በተናገሩት የአቋም መግለጫ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

አዲስ አበባ የተሰባሰቡ የአፍሪካ ሕብረት አባል ሀገሮች አምባሳደሮች ኮሚቴ የዩናይትድ ስቴትሱ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትራምፕ በቅርብ አፍሪካ ላይ የሰነዘሩትን የሚያወግዝ ረቂቅ የአቋም መግለጫ አዘጋጅተዋል።