ወልድያ ከተማ በተፈጠረ ግጭት ሰባት ሰዎች መገደላቸው ተገለፀ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

በአማራ ክልል ወልድያ ከተማ ሲካሄድ በነበረው ሀይማኖታዊ ክብረ በዓል በተፈጠረ ግጭት ሰባት ሰዎች እንደተገደሉ ቁጥራቸው በውል ያልታወቁ ሰዎች እንደቆሰሉ ተገለፀ፡፡