የኢትዮጵያ ሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት እና ክስ የሚያቀርቡባቸው “የፍትህ ጥያቄ” ቡድን አባላት
Your browser doesn’t support HTML5
"በክልሉ አምባገነንነት ሰፍኗል፣ ሥጋት ነግሷል። ወጣቶች ከዚያ ለመቆየት የሚያስችል ተሥፋ በማጣታቸው በአደጋ ለተመላ ስደት ተዳርገዋል። መልስ ያልተገኘላቸው ብዙ ጥያቄዎች አሉን።" ዑመር ዶል የድርጅቱ ሊቀመንበር ናቸው።
Your browser doesn’t support HTML5