ድምጽ ዶ/ር መረራ ለቪኦኤ የሰጡት ገለፃ ጃንዩወሪ 18, 2018 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ/ኦፌኮ/ ሊቀመንበር ዶ/ር መረራ ጉዲና ኢህአዴግ የብሔራዊ መግባባቱን ሥራ በሙሉ ልብ እንዲያከናውን እና ከተቃዋሚ ኃይሎች ጋር በመሆን ለኢትዮጵያ እንደገና አዲስ ዘመን እንዲጀመር ጥሪ አቀረቡ፡፡