"ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋም ይፈታል ብለን ተስፋ እናደርጋለን"- የኦክስፋም ኖቪብ ዳይሬክተር ፋራህ ካሪሚ
Your browser doesn’t support HTML5
በእስር ላይ የሚገኘው ታዋቂው ኢትዮጵያዊ ጋዜጠኛ እስክንድር ነጋ ኦክስፋም ኖቪብ እና ፔን ኢንተርናሽናል በተባሉ ሁለት ዓለም አቀፍ ድርጅቶች የ2018 ተሸላሚ ሆኗል።
Your browser doesn’t support HTML5