በኢህአዴግ የለውጥ ዕቅድ ላይ የተደረገ ውይይት
Your browser doesn’t support HTML5
የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ ለአሥራ ሰባት ቀናት ያህል ተሰብስቦ ስህተቶቹንና ድክመቶቹን ገምግሞ፣ በችግሮቹ መንስዔ ላይ መክሮ የሃሳብ አንድነትና መተማመን ፈጥሯል የሚል መግላጫ ማውጣቱ ይታወቃል። ሊወስዳቸው ስላቀዳቸው እርማቶችና እርምጃዎችም ዘርዝሯል።
Your browser doesn’t support HTML5