የኢትዮጵያ ራዕይ ፓርቲ /ኢራፓ/ የወቅቱን የሀገሪቱን ሁኔታ እንዴት ይመለከታል?
Your browser doesn’t support HTML5
ኢራፓን ጨምሮ አሥራ ሥድስት ሀገርቀፍ ፓርቲዎች ከገዢው ኢህአዴግ ጋር እያካሄዱ ባሉት ድርድር እስካሁን የተገኘ ውጤት አለ? ወይስ በራሱ በድርድሩ ሳቢያ ቀውስ ውስጥ የገቡ ፓርቲዎች አሉ?
Your browser doesn’t support HTML5