ድምጽ ኢትዮጵያ የፖለቲካ መሪዎችንና ታሣሪዎች የመፍታት ውሳኔ ላይ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ጃንዩወሪ 16, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካ መሪዎችንና ሌሎችም ታሣሪዎች ለመፍታት የደረሰበት ውሳኔ የሚያበረታታ የመጀመሪያ እርምጃ ነው ሲል በአዲስ አበባ የዩናይትድ ስቴትስ ኤምባሲ ተናግሯል።