የኦፌኮ አባላት በምስክርነት የቆጠሯቸው የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዳይቀርቡ ተወሰነ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌዴራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አራተኛ ወንጀል ችሎት የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር አባላት እነ ጉርሜሳ አያኖ በምስክርነት የቆጠሯቸው ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት እንዳይቀርቡ ወሰነ።