በደቡብ ክልል የመኢአድ አባላት መታሰራቸው ተገለፀ
Your browser doesn’t support HTML5
በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦች እና ሕዝቦች ክልል በደራሼ ወረዳ የአመራር አባሎቹ የድርጅቱን ልሣን ጋዜጣ በማሰራጨታቸው እና በመሸጣቸው ምክንያት መታሰራቸውን፣ የመላው ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አስታወቀ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5