ድምጽ የአፍሪካ ሕብረት የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካ መሪዎችንና ግለሰቦች የመፍታት ወሳኔ ጃንዩወሪ 10, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ መንግሥት የፖለቲካ መሪዎችንና ሌሎችን ግለሰቦች ለመፍታት የደረሰበት ውሳኔ የሚያበረታታ ነው ሲል የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን አስታወቀ፡፡