ድምጽ የፍልሰተኞች የክረምቱ መከራ በጣልያን ጃንዩወሪ 08, 2018 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 ወደ ኢጣልያ የሚገቡ ስደተኞችና ፍልሰተኞች ቁጥር እየቀነሰ የመጣ ይምሰል እንጂ ከፈረንሣይ ጋር በምትዋሰነው ውቢቱ ቬንቲሚግሊያ ከተማ ያለው ሁኔታ ግን የሚያሳየው እንደዚያ ዓይነቱን እውነት አይደለም።