በእሥር ያሉ የኦፌኮ አመራሮች በምስክርነት የቆጠሩዋቸው የመንግሥት ባለሥልጠናት ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት አራተኛ ወንጀል ችሎት በእሥር የሚገኙት የኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ አመራር አባላት እነ አቶ ጉርሜሳ አያኖ በምክርነት በቆጠሩዋቸው ከፍተኛ የመንግሥት ባለሥልጣናት አቀራረብ ላይ ውሳኔ እንዳልደረሰለት አስታወቀ፡፡