ድምጽ የኢህአዴግ አራት ድርጅቶች የጋራ መግለጫ ጃንዩወሪ 05, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ሰሞኑን የተጠናቀቀው የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ስብሰባ ከአመራሩ አንድነት አንፃር የነበሩ ችግሮች በጥልቀት የተዳሰሱበት እንደነበረ የግንባሩ አራት አባል ድርጅቶች ሊቃነ-መናብርት አስታወቁ፡፡