ድምጽ ኤድ ሮይስ የኢትዮጵያ መንግሥት እሥረኞችን ለመፍታት የገባውን ቃል እንዲያከብር ጠየቁ ጃንዩወሪ 04, 2018 ሰሎሞን ክፍሌ Your browser doesn’t support HTML5 ኤድ ሮይስ በምክር ቤቱ የካሊፎርኒያን 39ኛውን ወረዳ ማለትም የኦሬንጅ የሎስ አንጀለስ እና የሳን በርናርዲኖ ነዋሪዎችን ይወክላሉ።