ፍርድ ቤት በዶ/ር መረራ ጉዲና ጉዳይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ይዟል

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ አሥራ ዘጠነኛ ወንጀል ችሎት በኦሮሞ ፌደራሊስት ኮንግሬስ /ኦፌኮ/ ሊቀመንበር በዶ/ር መረራ ጉዲና እና በዓቃቤ ሕግ መካከል ባለው ክርክር ላይ ብይን ለመስጠት ቀጠሮ ይዟል፡፡