ድምጽ ኢህአዴግ ስለ አመራር ድክመቱ ተናገረ ጃንዩወሪ 01, 2018 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በአመራር ድክመት የተፈጠሩትን አደጋዎችና ሥጋቶች ለመቅረፍ በሚያስችል መግባባትና ስምምነት ግመገማውን ማጠናቀቁ የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ አስታወቀ፡፡