ድምጽ "ኢህአዴግ ሀገሪቱ ውስጥ ያለውን ችግር ሊፈታ እንደማይችል አሳይቶናል" - አቶ ልደቱ አያሌው ዲሴምበር 28, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ኢህአዴግ ሀገሪቱ ውስጥ ያለውን ችግር ሊፈታ እንደማይችል አሳይቶናል ሲሉ አቶ ልደቱ አያሌው አስታወቁ፡፡