"በዘመቻው ላይ የተነሱት ታሪኮች የኔም ልጅ ታሪክ ነው” - የሟች አርማዬ ዋቄ አባት

Your browser doesn’t support HTML5

ዘመቻው ማረሚያ ቤቱ ውስጥ እየተፈፀመ ያለውን የመብት ጥሰት ምስል ያሳየ ነበር ያሉት አስተባባሪዎቹ ለአንድ ቀንም ቢሆን ብዙ ሰው የተሳተፈበትና የእስረኞቹ ታሪኮች የተነገሩበት ነው ብለዋል።