እሥራቶች ሰላማዊ የትግል እንቅስቃሴዎችን እያወኩ ነው - ሰማያዊ ፓርቲ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

እየተካሄዱ ያሉ እሥራቶች ሰላማዊ የትግል እንቅስቃሴያቸውን እያወኩ መሆናቸውን የስልጤ ዞን የሰማያዊ ፓርቲ አመራር አባል አስታወቁ፡፡