ዕጩ ፕሬዚዳንት ዊአ “አሸንፌአለሁ” እያለ ነው

Your browser doesn’t support HTML5

ላይቤሪያዊያን መጭውን ፕሬዚዳንታቸውን ለመምረጥ ትናንት ሲሰጡ የዋሉትን ድምፅ ውጤት በጉጉት እየጠበቁ መሆናቸውን እየገለፁ ነው።