ድምጽ ግብፅ በኅዳሴ ግድብ ላይ የሚደረጉ ውይይቶች በተመለከተ ዲሴምበር 26, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 በኅዳሴ ግድብ ላይ የሚደረጉ ውይይቶችን ወደፊት ለማራመድ የሚያስችል አዲስ ሃሣብ ማቅረባቸውን ኢትዮጵያ ውስጥ ጉብኝት ላይ ያሉት የግብፅ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰምሃ ሹክሪ አስታውቀዋል።