የኦፌኮ አመራር አባላት በምሥክርነት የቆጠሯቸው የመንግሥት ባለሥልጣናት ፍ/ቤት አልቀረቡም

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

"እነ ጉርሜሳ አያኖ" በሚል የክስ መዝገብ በእሥር ሆነው እየተከራከሩ የሚገኙት አራቱ የኦሮሞ ፌዴራሊስት ኮንግሬስ አመራር አባላት፣ በምስክርነት የቆጠሯቸው ከፍተኛ የመንግሥቱ ባለሥልጣናት፣ ዛሬ ፍርድ ቤት ሳይቀርቡ ቀሩ።