ድምጽ ገና በቤተልሄም ቀዝቀዛ ነበር ዲሴምበር 25, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የኢየሱስ ክርስቶስ ልደት ነው ብለው በዓለም ዙሪያ ብዙ ክርስትያን ምዕመናን የሚያምኑበት የዛሬው የገና በዓል በፍልስጥዔማዊያን ይዞታ ሥር ባለችው ቤተልሄም እየተከበረ ይገኛል።