በኦፌኮ ሊቀመንበር በዶ/ር መረር ጉዲና ላይ ተጨማሪ ማስረጃ ቀረበ
Your browser doesn’t support HTML5
የፌደራሉ ጠቅላይ አቃቤ ህግ በኦሮሞ ፌዳራሊስት ኮንግረስ /ኦፌኮ/ ሊቀ መንበር በዶ/ር መረር ጉዲና ላይ አሥር ሲዲ ተጨማሪ ማስረጃ ማቀረቡ ተሰማ። የተከሳሹ ጠበቃ ተቃውሞአቸውን ለፍርድ ቤት ማቅረባቸውን ይናገራሉ።
Your browser doesn’t support HTML5