ኸርማን ኮኸን ስለ ዛሬ የኢትዮጵያ ሁኔታ

Your browser doesn’t support HTML5

የቀድሞ የዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ረዳት ሚኒስትርና አምባሣደርም ሆነው ያገለገሉት ኸርማን ኮኸን ባለፈው ሣምንት ውስጥ በትዊተር ባወጡት ሃሣብ ለሕዝባዊ ወያነ ሐርነት ትግራይ - ሕወሐት መሪዎች ምክር አዘል መልዕክት አስተላልፈዋል።