በመቀሌ ጤፍ ዱቄት ከኖራ ደባልቆ ያቀረበ ነጋዴ ታሠረ

  • ቪኦኤ ዜና

Your browser doesn’t support HTML5

በመቀሌ ከተማ የጤፍ ዱቄት ከኖራ ደባልቆ ለማረሚያ ቤት በማቅረብ የተጠረጠረ ነጋዴ፣ በቁጥጥር ሥር መዋሉ ታውቋል፡፡