ድምጽ የደቡብ ሱዳን መንግሥትና የሽምቅ ተዋጊዎቹ ቡድን ዲሴምበር 22, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 የደቡብ ሱዳን መንግሥትና የሽምቅ ተዋጊዎቹ ቡድን በ2015 ዓ.ም በከፍተኛ ደረጃ በተካሄደ ስብሰባ የተደረሰውን የሰላም ሥምምነት ለማንቀሳቀስ የሚያስችል፣ አዲስ የተኩስ አቁም ውል ተፈራረሙ።