“ማንኛውም መሪ ወጣትን መምራት ካልቻለ ሕዝብን እመራለሁ ማለት አይችልም” - ከሰልፈኞቹ አንዱ

Your browser doesn’t support HTML5

በኦሮሚያ ክልል የተለያዩ ከተሞችና ወረዳዎች ውስጥ “ግድያ ይቁም” የሚል መልዕክት ያነገቡ ነዋሪዎች ሰላማዊ ሰልፍ እያካሂዱ መሆኑን ገለፁ። በተለያየ ከተማ የሚገኙ ያነጋገርናቸው ነዋሪዎች ለአሜሪካ ድምጽ እንደተናገሩት በሀገሪቱ የተለያዩ አካባቢዎች እየጠፋ ያለው የሰው ሕይወት እንደዲቆም የሚጠይቅ ሰልፍ እየተካሄደ ነው ብለዋል።