በጋራ ለመታገል ሥምምነት ካደረጉ ፓርቲዎች ጋር የተደረገ ውይይት - ክፍል አንድ
Your browser doesn’t support HTML5
በጋራ ለመታገል ሥምምነት ካደረጉት ከመላው የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት መኢአድ ፕሬዚዳንት ከዶ/ር በዛብህ ደምሴ፣ ከሰማያዊ ፓርቲ ሊቀ መንበር ከአቶ የሺዋስ አሰፋና ከሸንጎ ሊቀ መንበር ከዶ/ር ታዬ ዘገዬ ጋና ውይይት አድርገናል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5