ድምጽ የኢህአዴግ መግለጫ ዲሴምበር 20, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የኢህአዴግ ሥራ አስፈፃሚ ኮሚቴ በአለፈው ዓመት በድርጅቱ የተጀመረውን “በጥልቀት የመታደስ ንቅናቄ አፈፃፀም” የሚለውን በዝርዝር መገምገም መጀመሩን በመጥቀስ ማምሻውን መግለጫ አውጥቷል፡፡