ድምጽ መኢአድ በዜጎቻችን ላይ የሚፈፀመው ብሔር ተኮር ግድያ በአስቸኳይ እንዲቆም ጠየቀ ዲሴምበር 20, 2017 መለስካቸው አምሃ Your browser doesn’t support HTML5 የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት /መኢአድ/ አሁን በሀጋሪቱ እየታየ ነው ያለው ዘር ተኮር ግድያ እንዲቆም፣ ጠየቀ፡፡