ድምጽ ሦስት ፓርቲዎች በዋሺንግተን ዲሲ በጋራ ለመሥራት ተስማሙ ዲሴምበር 20, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የመላ ኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት - መኢአድ፣ ሰማያዊ ፓርቲ እና የኢትዮጵያ ሕዝብ የጋራ ትግል ሸንጎ በጋራ ለመሥራት ተስማምተዋል።