ድምጽ በደቡብ ሱዳን የሰላም ሥምምነት ጉዳይ በአፍሪካ ሕብረት ስብሰባ ተጀመረ ዲሴምበር 18, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 ከሁለት ዓመታት በፊት የተፈረመው የደቡብ ሱዳን የሰላም ሥምምነት እንዲተገበር የተቀናጀ ግፊት የሚያደርግ ስብሰባ ዛሬ በአፍሪካ ሕብረት ተጀምሯል፡፡