ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም በምሥራቅና ምዕራብ ሐረርጌ ስለተፈጠረው ግጭት
Your browser doesn’t support HTML5
ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ሰሞኑን በምሥራቅና ምዕራብ ሐረርጌ እንደዚሁም በሌሎች አካባቢዎች በተፈጠሩ ግጭቶች ስለጠፋው ሕይወት ማዘናቸውን ገልፀዋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5