የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች የሰላም ተነሳሽነት
Your browser doesn’t support HTML5
"የኤርትራ እና የኢትዮጵያ ሕዝቦች የሰላም ተነሳሽነት" በሚል ስያሜ የሚንቀሳቀስ አካል በሁለቱ ሀገሮች መካከል ያለውን፣ ሰላም ያለመኖር ሁኔታን ለመቀየር መነሳቱን አስታውቋል፡፡
Your browser doesn’t support HTML5