ስለጨለንቆና ሰለሻምቡ ግድያዎች የኦሮምያ ቃል አቀባይ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

ጨለንቆ ከተማ ላይ የተቃውሞ ስልፍ በማድረግ ላይ የነበሩት አሥራ አምስት ሰዎችን የገደሉ የሠራዊት አባላትና ትዕዛዝ የሰጡ ኃላፊዎች በሕግ እንዲጠየቁ የኦሮምያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት አሳሰብ። ግድያው መሣርያ ባልታጠቁ ሰዎች ላይ የተፈፀመ ወንጀል ነው ብለዋል የኦሮምያ ብሄራዊ ክልላዊ መንግሥት ቃል አቀባይ አቶ አዲሱ አረጋ።