ድምጽ የዲጂታል ቴክኖሎጂ መስፋፋትና የኢንተርኔት እንደ ልብ መገኘት - ለህፃናት ዲሴምበር 12, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 የዲጂታል ቴክኖሎጂ መስፋፋትና የኢንተርኔት እንደ ልብ መገኘት፣ ለህፃናት ጠቃሚም፣ አደገኛም እንደሆነ የተመድ የህፃናት መርጃ ድርጅት /ዩኒሴፍ/ አመለከተ።