የአዲግራት ዩኒቨርስቲ ተማሪ ሞት በሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ግጭት ቀስቅሷል

Your browser doesn’t support HTML5

በአዲግራት ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች መካከል በአንድ ዘፈን ምክኒያት ቡድን የለየና ብሔርን ያማከለ ግጭት ተነስቶ የአንድ ሰው ሕይወት መጥፋቱን ተማሪዎችና ባለሥልጣናት አስታወቁ። ግጭቱ ወደ ሌሎች ዩኒቨርስቲዎች ተዛምቷል ተብሏል።