በዘጠና ሥምንት ሰዎችና በዙና ትሬዲንግ መካከል ባለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ

  • መለስካቸው አምሃ

Your browser doesn’t support HTML5

የፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት ልደታ ምድብ ስድሥተኛ ፍትሐብሔር ችሎት የፍርድ ባለመብቶች በሆኑ ዘጠና ሥምንት ሰዎችና በዙና ትሬዲንግ መካከል ባለው የፍርድ አፈፃፀም ጉዳይ ውሳኔ ለመስጠት ተለዋጭ ቀጠሮ ቆርጧል፡፡