የፕሬዚዳንት ትረምፕ የኢየሩሣሌም ውሣኔና ምላሹ
Your browser doesn’t support HTML5
የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ለኢየሩሣሌም የእሥራኤል ዋና ከተማ በይፋ እውቅና በመስጠታቸው ከአረቢ ዓለም እንዲሁም ከአውሮፓና ከሌሎችም አካባቢዎች ነቀፋዎችን አስከትሎባቸዋል።
Your browser doesn’t support HTML5