የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ አካባቢውን በሚያሳስቡ ጉዳዮች ላይ ለመነጋገር አዲስ አበባ ገብተዋል
Your browser doesn’t support HTML5
በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት የአፍሪካ ጉዳዮች ተጠባባቂ ረዳት ሚኒስትር ዶናልድ ያማሞቶ ዛሬ ከጠቅላይ ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ ጋር በአዲስ አበባ ተነጋግረዋል።
Your browser doesn’t support HTML5