"የቅሬታዎቹ ሁሉ መነሻ የ2007ቱ ምርጫ ውጤት ነው"- ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ
Your browser doesn’t support HTML5
በኢትዮጵያ ውስጥ እየተፈጠሩ ያሉ ቅሬታዎች እና ተቃውሞዎች ዋንኛ መነሻ ኢህአዴግና አጋሮቹ መቶ በመቶ ያሸነፉበት የ2007 ምርጫ ውጤት ነው - ይላሉ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5