በመቀሌና ወልዲያ የኳስ ቡድን ደጋፊዎች መካከል በተፈጠረ ግጭት ከሁለቱም ወገን ሁለት ሰው ሞቷል

Your browser doesn’t support HTML5

የሟቾቹ የቀብር ሥነ ሥርዓት አንዱ በወልዲያ አንዱ ደግሞ በማይጨው መፈፀሙ ታውቋል። ቁጥራቸው ያልታወቁ ሰዎች መቁሰላቸውና ከ200 ሰው በላይ የንብረት ውድመት እንዳጋጠመው የክልሉ መንግሥት አስታውቋል።