"ግጭቶች የተከሰቱት፣ ችግሮችም የቀጠሉት መንግሥት ግዴታውን ባለመወጣቱ ነው" - ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ

  • እስክንድር ፍሬው

Your browser doesn’t support HTML5

መንግሥት በሀገሪቱ ለሚፈጠሩ ችግሮች እና ለሚነሱ ሕዝባዊ ጥያቄዎች በጊዜው መፍትሄ አይሰጥም ሲሉ ፕሮፌሰር በየነ ጴጥሮስ ተናግረዋል፡፡