የአፍሪካ ኢኮኖሚ ጉባኤ በአዲስ አበባ ተጀመረ
Your browser doesn’t support HTML5
በአንድ ሀገር የሚተከል የአስተዳደር ዓይነት ለውጥን፣ ልማትንና ዲሞክራሲያዊ ግንባታን የሚያብራራ እና የሚገፋ ኃይል እንደሆነ ጠ/ሚኒስትር ኃይለማርያም ደሳለኝ አስታወቁ፡፡
Your browser doesn’t support HTML5