ድምጽ አሊ አብደላ ሳልህ ተገደሉ ዲሴምበር 04, 2017 ሰሎሞን አባተ Your browser doesn’t support HTML5 የቀድሞ የየመን ፕሬዚደንት አሊ አብዱላ ሳልህ መገደላቸውን ፓርቲአቸው አረጋገጠ። በማህበራዊ መገናኛዎች ላይ ‘የርሳቸው አስከሬን ነው’ የተባለ ምሥል የያዘ ቪዲዮ እየታየ ነው።