ድምጽ "የይግባኝ ውሳኔ ግልባጭ ሳይሰጠን ከሁለት ዓመት በላይ ተቆጥሯል"- የሙስሊም መፍትሔ አፈላላጊ ኮሚቴዎች ጠበቃ ዲሴምበር 04, 2017 ጽዮን ግርማ Your browser doesn’t support HTML5 በዚህ ምክኒያት ፍትሕ የማግኘት መብታቸው እንደተጣሰና በማረሚያ ቤት ይደርስብናል የሚሉትን በደል እንኳን በአግባቡ ማመልከት እንዳልቻሉ ጠበቃው ገልፀዋል።