ድምጽ በኢትዮጵያ ወቅታዊ ፖለቲካ ላይ ውይይት ዲሴምበር 01, 2017 Your browser doesn’t support HTML5 በኢትዮጵያ ገዥ ፓርቲ ኢህአዴግ ውስጥ ቁልፍ ሚና አለው የሚባለው ሕዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ፣ ሁለት ወራት ለሚጠጋ ጊዜ ስብሰባ ተቀምጦ የውስጥ ችግሩ ላይ ተወግዷል፡፡