ድምጽ የኢትዮጵያ መንግሥት ስደተኞች ከኅብረተሠቡ ተቀናጅተው እንዲኖሩ የሚያደርግ ዕቅድ ይፋ አደረገ ዲሴምበር 01, 2017 እስክንድር ፍሬው Your browser doesn’t support HTML5 የኢትዮጵያ መንግሥት በሀገሪቱ የሚገኙትን ሃያ ሰባት ካምፖች በአሥር ዓመታት ውስጥ የሚዘጋ እና ስደተኞችም ከኅብረተሠቡ ጋር ተቀናጅተው እንዲኖሩ የሚያደርግ ዕቅድ ይፋ አድጓል፡፡